በአማራ ክልል በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 2050 ደርሷል፤ በትግራይ ከ1300 በላይ ሰዎች ሕይወት በረሃብ ሳቢያ አልፏል
Credit: SBS Amharic
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 20.6 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አግኝቷል፤ ከ2014 የበጀት ዓመት 27.5 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የዘንድሮው አነስተኛ ነው።
Share
Credit: SBS Amharic
SBS World News