ሊያውቋቸው የሚገቡ ሶስት የተጋላጭነት ሥፍራ ደረጃዎችና መመሪያዎች ምንድናቸው?

COVID-19 update

A man in quarantine at the Four Points hotel speaks with a friend standing on the street below in Perth on January 31, 2021. Source: Getty

የተጋላጭነት ሥፍራ በኮቪድ-19 የተጠቃ ሰው የተገኘበት ሥፍራ ነው። በተመሳሳይ ጊዜ ሥፍራው ላይ ተገኝተው ከሆነ፤ በኮቪድ-19 ከተጠቃ ግለሰብ ጋር በጣም ቅርበት አለዎት ማለት ነው።



Share