" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ርPlay15:44ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.65MB) ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።አንኳሮችመስቀል እና የክርስቲያኖች ቁርኝትክርስቶስ ለምን በመስቀል ተሰቀለመስቀል የማይዳሰሰው የአለም ቅርስShareLatest podcast episodesየአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁየውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025