“ እንኳን አደረሳችሁ - ዐቢይ ጾም የተባለውም ጾሙን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመው ነው ። “ - ብፁዕ አቡነ ሉቃስ

Abune Lukas.jpg

HH Abune Lukas.

ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት የበላይ ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ "አንድነት ይበርታ፤ ዘር ቆጠራ ይቅር፤ እስላም ክርስቲያን በማለት ማንኛውንም ልዩነት በመተው በአንድነት ፅኑ" በሚል መልዕክታቸው ምዕመናን አገራቸውን በፀሎት እንዲያስቡ ያሳስባሉ።


አንኳሮች
  • አንድነታችሁን አጠንክሩ
  • ስለ ሰላም ጸልዮ
  • የቁርሳችሁን ገንዘብ አገር ቤት ለተራቡ ለግሱ

Share