"የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ተደማጭነቷን ይጨምራል፤ የተሻለ የኢኮኖሚና የገበያ አማራጭ ያስገኝላታል" አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር

Amb Muktar Kedir SBS.jpg

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to South Africa. Credit: SBS

ዶ/ር ሙክታር ከድር፤ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያን የብሪክስ አባልነት ጥያቄ ሂደት፣ ስኬትና ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ለብሪክስ አባልነት ተነሳሽነት
  • ትሩፋቶች
  • የብሪክስ አባልነት ማመልከቻ ስትራቴጂያዊ ዕሳቤና ሂደቶች

Share