"የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት ፍፁም እህትማማችነት፣ አጋርነትና የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት ላይ የተመሠረተ ጠንካራ ግንኙነት ነው" አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር

Amb Muktar and Naledi.jpg

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to the Republic of South Africa (L) welcomed Dr Naledi Pandor, Minister of the Department of International Relations & Cooperation of the Republic of South Africa (R) at Addis Ababa Bole International Airport for the 4th Ethiopia-South Africa Joint Ministerial Commission meeting on 31 July 2023. Credit: M.Kedir

ዶ/ር ሙክታር ከድር፤ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዕድገት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነት
  • በደቡብ አፍሪካ የሚስዮን መሪ መኖሪያ ቤት ግንባታ አገራዊ ፋይዳና የምረቃ ሥነ ሥርዓት
  • በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዕደሳ ፕሮጄክት ትልም

Share