"የተቃውሞ ሰልፍ ያካሔዱ ወገኖች በአማራ ክልል ተንቃሳቃሽ የሆኑ ኃይሎች ወጥ አመራር ፈጥረው ለውይይትና ድርድር ዝግጁ እንዲሆኑ ተፅዕኖ መፍጠር አለባቸው" አምባሳደር ሃደራPlay10:58Hadera Abera Admasu, Ethiopian Ambassador to Australia and New Zealand. Credit: Embassy of Ethiopia, Canberraኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.04MB) በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ በዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልና በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪነት በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ያካሔዱትን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የተነሱ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክተው የኢፌዴሪ መንግሥትን አተያይ ያንፀባርቃሉ።አንኳሮችየአማራ ሕዝብ ጥያቄና ምላሽየሰላማዊ መንገድ ጥረቶችና ውጤቶችችግሮችና አማራጭ መፍትሔዎችን ይዞ መቅረብተጨማሪ ያድምጡ"በአማራ ክልል የድሮን ጥቃትና ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም የአውስትራሊያ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርግ እንጠይቃለን" አቶ ግርማ አካሉShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል