"የአካል ጉዳተኞች ማኅበረሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥና መንግሥትን ፖሊስ ለማስቀረፅ የቅስቀሳ ዘመቻ ማድረግ አለባቸው" አቶ ደበበ ሙሉጌታ

Debebe Mulugeta Ketema.jpg

Debebe Mulugeta. Credit: D.Mulugeta

ዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ስለ አካል ጉዳተኞች ግንዛቤን በስፋት ማስጨበጥ
  • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ሚና
  • ምክረ ሃሳቦች

Share