"ኢትዮጵያ ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ዋነኛ ችግሮች፣ ድህነት፣ ማኅበራዊ ቀውስና ጦርነት ናቸው" አቶ ደበበ ሙሉጌታ

Disability.jpg

Representatives of people with disabilities parade during the inauguration ceremony of Sheger park, the biggest public amusement park in Addis Ababa, Ethiopia, on the eve of the Ethiopian calendar new year, on September 10, 2020. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images

ዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የግረ አካል ጉዳተኝነት ትርጓሜ
  • የግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች
  • አማራጭ መፍትሔዎች

Share