"ተማሪዎች የመመረቂያ ፅሑፋቸውን በአማርኛ ቋንቋ እንዲፅፉ ቢደረግ አገራችን ትጠቀማለች" ዶ/ር አዳነ ገበያው

Dr Adane G Kassa.jpg

Dr Adane Gebeyaw Kassa. Credit: AG.Kassa

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published

By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


ዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ ስለ ብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነትና የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል አሳሳቢነትን አንስተው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • ሙያና ሙያተኛ
  • ፖለቲካና ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ
  • ትምህርታዊ ተቋማትና ፖለቲካዊ ሹመት

Share