የወሎ ፈረስና የደሴ ከተማ ስያሜPlay09:06Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.13MB) ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ስላነሷቸው ዝነኛው የወሎ ፈረስ የሕዝብ ትራንስፖርትና የደሴ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥታት እንደምን እንደተሰየመች ይጠቅሳሉ።አንኳሮችየወሎ ፈረስ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስደሴ ከተማዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ አራተኛShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል