"የአንድ አገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤልPlay11:31Dr Brightman G Michael Ganta. Credit: BGM.GantaSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.61MB) ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየመሬት ኪራይየመሬት አስተዳደርና የመንግሥት ጣልቃ ገብነትየመሬት ፖሊሲ ቀረፃ ምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡ"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤልተጨማሪ ያድምጡ"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤልShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል