"በኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋት ወቅት መንግሥታት የተመሠረቱት ሰጥቶ በመቀበል ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Deresse A 2.png

Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ በኤይክሲ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ፤ ከመካከለኛው ክፍለ ዘመን የፍልሰትና ሠፈራ አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎች ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋት
  • የመካከለኛው ዘመን አርብቶ አደርነትና ግብርና ስብጥር
  • የአዳል መንግሥት መስፋፋትና መስተጋብር

Share