"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay12:30Dr Deresse Ayenachew. Credit: A.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.54MB)Published 6 November 2023 3:05pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSShare this with family and friendsCopy linkShare ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። መንፈሳዊው ክብረ ነገሥትና ፖለቲካዊው የአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሰ ብሔራዊ ማንነት ዕነፃ ስላበረከቱት አስተዋፅዖዎችና የኢማም አሕመድ ኢብራሂም (ግራኝ አሕመድ) ልዩ ታሪካዊ ሥፍራን አንስተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየክብረ ነገሥትና አዜባዊ ርዕዮተ ዓለም የኢትዮጵያዊነት ግንባታ አስተዋፅዖዎችየኢማም አሕመድ ኢብራሂም (አሕመድ ግራኝ) ታሪካዊ ሥፍራእስልምናና ክርስትና በአገረ ኢትዮጵያተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁየውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ