የምዕራብ አውስትራሊያ ኮቪድ-19 ተዛማችነት ምን ያህል አሳሳቢ ነው?

Australia reported 25 COVID-19 deaths

Avustralya'da COVID-19'dan ölümlerde yavaşlama yok. Source: AAP

ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረስተሰብ ጤናና ተላላፊ በሽታዎች ገዲብ ተመራማሪና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብና የሕፃናት ጤና ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በምዕራብ አውስትራሊያ ተከስቶ ስላለው የኮቪድ-19 ተዛማችነትና አሳሳቢነት ደረጃ ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የኮቪድ - 19 መስፋፋት በምዕራብ አውስትራሊያ
  • የቫይረሱ ዝርያዎች
  • በበሽታው የመያዝ ዋነኛ ምልክቶች

Share