"አንድ ቤት ሆነው ሩቅ የሆኑ፤ በስሜት የተፋቱና የግብረ ስጋ ግንኙነት እንኳ እየፈፀሙ ጥልቅ ግንኙነት የሌላቸው ባልና ሚስቶች ብዙ ናቸው" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህPlay19:44Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.BelaynehSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.5MB) ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ ሰሞኑን ወደ አንባቢያን እጆች እየገባ ስላለው ስምንተኛ መጽሐፋቸው "የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች" አንኳር ጭብጦችንና በብሪስበን ከተማ ስለ "ጥልቅ ግንኙነት" ለመስጠት ወጥነው ስለ ያዙት የስልጠና ፕሮግራም ይናገራሉ።አንኳሮችየወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶችየጥልቅ ግንኙነት ስልጠና በብሪስበን ከተማልኅቀት በተመላበት የትዳር ግንኙነትን በሁለንተናዊነት ማደግተጨማሪ ያድምጡ"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"በአገር ቤት ምርጫ የማጣት፤ በባሕር ማዶ ምርጫ የመብዛት ፈተናዎች አሉ፤ በሁሉም አቅጣጫ እርዳታና ምክር ያስፈልጋል" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ