"በአገር ቤት ምርጫ የማጣት፤ በባሕር ማዶ ምርጫ የመብዛት ፈተናዎች አሉ፤ በሁሉም አቅጣጫ እርዳታና ምክር ያስፈልጋል" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Dr Mulatu Belayneh and his family.jpg

Dr Mulatu Belayneh and his family. Credit: M.Belayneh

ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ በአገር ቤትና በባሕር ማዶ ስላሉ የልጆች አስተዳደግ ልዩነቶችንና ተመሳሳይነቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።



Share