"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህPlay13:11Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.BelaynehSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.32MB) ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ ናቸው። ከአገረ አሜሪካ ወደ ሲድኒ አውስትራሊያ መጥተው ሰሞኑን እየሰጡ ስላለው "ወላጆችን ማዕከል ያደረገ ተግባረ አልኅቆት" ስልጠና ይዘቶችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየተግባረ አልኅቆት ስልጠና ለወላጆችየወላጅነት ኃላፊነቶችልጆችን ተረድቶ የማሳደግ ብልሃትShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?የሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም