እያገረሸ ባለው የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ሳቢያ ትምህርት ቤቶች ዳግም ቢዘጉ ወላጆች ለርቀት ትምህርት ምን ዓይነት መሰናዶ ያሻቸዋል?Play12:05Dr Tebeje Molla. Source: T.Mollaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.07MB) ዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ጥናት ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለትምህርት ቤቶች መዘጋትና ተማሪዎች ለርቀት ትምህርት ግድ ከመሰኘታቸው ጋር ተያይዞ በፍልሰተኛ ወላጆች ላይ ያሳደራቸውን አሉታዊ ተፅዕኖዎች አስመልክቶ ጥናት አካሂደዋል። ዳግም ለርቀት ትምህርት መዳረግ ቢገጥም በተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆችና መንግሥት በኩል ምን ዓይነት መሰናዶዎች ሊደረግ እንደሚገባም ምክረ ሃሳቦችን አጋርተዋል።አንኳሮች የጥናት ዓላማና ትኩረትግኝቶችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል