"ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም የዘር ማጥፋትና የማንነት ጥቃት ተፈፀመ ሲባል የሚጮኹት የራሳቸው ብሔር ሲጠቃ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga GWY.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ጎሳ ተኮር የሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪነትንና አማራጭ ያሏቸውን የግጭት መግቻ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ጎሳ ተኮር የሰብዓዊ ምብቶች ተቆርቋሪነት
  • የብሔርና የዜግነት ፖለቲካ አማራጭ መንገዶች
  • የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች

Share