"በጎፋ ዞን ከደረሰው ችግር ስፋትና ብዛት አንፃር ያሉ ድጋፎች በቂ ስላልሆኑ በሁሉም በኩል ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንጠይቃለን" አቶ ካሳሁን አባይነህPlay07:34Kassahun Abayneh Hagos, Head of Gofa Zone Government Communication Affairs Department. Credit: KA.Hagosኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.59MB) አቶ ካሳሁን አባይነህ ሓጎስ፤ የጎፋ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳ ሳቢያ የደረሱትን የሕይወት ጥፋቶች፣ የአስከሬን ፍለጋ ሂደቶች፣ የሚያሹ አስቸኳይና ዘላቂ ልገሳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየመሬት ናዳ በጎፋ ዞንየሕይወት ጥፋትና የቀብር ሥነ ሥርዓትዓለም አቀፍ የድጋፍ ጥሪShareLatest podcast episodesየኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ