"አሁን በአማራ አካባቢ ያለው ሁኔታ በዕርቀ ሰላም ካልተገታ እጅግ የመረረ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ

Kemal.png

Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemal

ተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያን ሁነኛ የግጭት፣ የስልጣኔ ዕድገትና ሃይማኖታዊ የምርምር ሥራዎችን ያካተቱ 33 መጽሐፍትን ለአንባብያን ያበረከቱ ደራሲ ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ግንዛቤያቸውን ተመርኩዘው ለዘላቂ አገራዊ ሕልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ክብርና ኢትዮጵያዊ አንድነት መላው የታሪክ ዕርቅ ነው ይላሉ።


አንኳሮች
  • የወታደራዊ ግጭቶች አሳሳቢነት ደረጃና መዘዞች
  • የባሕላዊና ሃይማኖታዊ ልዩነቶች መስፋት
  • ታሪካዊ የግጭት ሂደቶች

Share