"ኢትዮጵያን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የታሪክ ዕርቅ ያስፈልገናል፤ በታሪክ ዕርቅ እምነት ሊኖረንና ግብር ላይም ማዋል ይገባናል" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ

Teshome Berhanu Kemal 1.jpg

Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemal

ተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያን ሁነኛ የግጭት፣ የስልጣኔ ዕድገትና ሃይማኖታዊ የምርምር ሥራዎችን ያካተቱ 33 መጽሐፍትን ለአንባብያን ያበረከቱ ደራሲ ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ግንዛቤያቸውን ተመርኩዘው ለዘላቂ አገራዊ ሕልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ክብርና ኢትዮጵያዊ አንድነት መላው የታሪክ ዕርቅ ነው ይላሉ።


አንኳሮች
  • የታሪክ ዕርቅ ዕሳቤና ፋይዳዎች
  • አገር በቀልና ዓለም አቀፍ የዕርቅ ተሞክሮዎች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share