ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?Play13:09Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.76MB) ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ በኢትዮጵያ የእስላማዊ ስልጣኔን መነሻና የመንዙማ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ሚናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።ዳግም የቀረበ።ተጨማሪ ያድምጡእስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?ShareLatest podcast episodes#86 When? Talking about time (Med)ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆበቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑ