ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?

Teshome Berhanu Kemal. Source: TB.Kemal
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ በኢትዮጵያ የእስላማዊ ስልጣኔን መነሻና የመንዙማ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ሚናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share