"ኔልሰን ማንዴላን ከአንድ ሳምንት በላይ አስታመናል፤ ከእሥር ነው የወጡት ምንም የላቸውም በሚል 100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሰጥቻለሁ" የቀድሞው ፕ/ት መንግሥቱ ኃ/ማርያምPlay14:15Former Ethiopian president Mengistu Haile Mariam, Addis Ababa, Ethiopia, in 1990. Credit: APኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.06MB) የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የSBS አማርኛ እንግዳ ሆነው ለሁለት ጊዜያት ቀርበዋል። በቀዳሚነት ለደቡብ ሱዳን ነፃነትና ሉዓላዊነት የኢትዮጵያን አስተዋፅፆዎች በማስረዳት፤ ዳግም "ኢትዮጵያ ብቸኛ የነፃነት ኮከብ ሆና እንደኖረችና ከልጅነት ጀምሮ ኢትዮጵያን ሲያስቡ፣ ኢትዮጵያን እንደ ተስፋ ሲመለከቱ የኖሩ ሰው መሆናቸውን፤ በሂደትም የተገነዘቡትና ያዩትም ይህንኑ መሆኑን" ከእሥር እንደተፈቱ ያወጓቸው የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ዲሴምበር 5, 2013 የዛሬ 11 ዓመት ከእዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን አስመልክተው። የማንዴላን ዝክረ መታሰቢያ አስባብ አድርገን ቃለ ምልልሱን ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችለደቡብ አፍሪካ ነፃነት የኢትዮጵያ አስተዋፅዖዎችየማንዴላ ከእሥር ፍቺና ፕሬዚደንታዊ የኢትዮጵያ ጉብኝትየኢትዮጵያ መስተንግዶና የላቀ ክብር ሽልማት ለማንዴላShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል