ባሕር ማዶ የተወለዱ የአውስትራሊያ ነዋሪዎች በኮቪድ-19 ለሞት የመዳረግ መጠን ከፍ ያለ ነው

Residents queue up outside a pharmacy for a Covid-19 vaccination in western Sydney on July 30, 2021. Source: Getty
አውስትራሊያ ውስጥ ከተወለዱት ይልቅ ባሕር ማዶ የተወለዱ የአውስትራሊያ ነዋሪዎች በሶስት እጥፍ በኮቪድ - 19 ለሕልፈተ ሕይወት ተዳርገዋል።
Share