ታካይ ዜናዎች
- የዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዚደንት በብርቱ መተቸት
- የቀድሞው የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ አበት አውስትራሊያ ወደ ዩክሬይን የሰላም አስከባሪ ኃይል እንድትልክ መጠየቅ
- የፌዴራል መንግሥቱ የማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ ፖሊሲዎቹን ቅደም ተከተል እንዲያሲዝ ማሳሰቢያ መቅረብ
- ወደ ዩኒቨርሲቲ የዘለቁ አውስትራሊያውያን አካል ጉዳተኞች ቁጥር በሶስት እጥፍ ማደግ
- የአሜሪካ ስለላ ድርጅት ላይ የተመሠረተ አንድ ክስ ውድቅ መሆን