ታካይ ዜናዎች
- ኢትዮጵያ ለውጭ ባንኮች ፈቃድ የምትሰጠው ወዳጅ ሃገራትን በማስቀደም መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢው ማስታወቅ
- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሥራ ዘመን ማራዘም
- በሕይወት ያሉ እናቷን ሞተዋል በማለት ለውርስ ብላ ሐሰተኛ ምስክሮችን በማዘጋጀት የፍትሕ አካላትን አጭበርብራለች የተባለች ግለሰብ በእሥር ተቀጣች
- በአፋር ክልል ፈንታሌ ወረዳ ርዕደ መሬት ሳቢያ 8000 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚችል ጋዝ መውጣት
- በምሕንድስና ዘርፍ የሰለጠኑ ወጣቶች ጀርመንኛ ቋንቋ አጥንተው በጀርመን ሃገር በሙያቸው የሚሠሩበት ዕድል መመቻቸት