ታካይ ዜናዎች
- የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው መመረጥ
- የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የነፃ ቪዛ እንቅስቃሴ ሊተገብሩ እንደሚገባ የኅብረቱ ማሳሰቢያ
- የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ዳንጎቴ በኢትዮጵያ እጥፍ የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት እንደሚያደርጉ ማስታወቅ
- 39 የአፍሪካ ሀገራት የአንድ አፍሪካ አየር መንገድ ፕሮግራምን መቀላቀል
- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በመጪዎቹ ሳምንታት አዲስ ፓስፖርት ይፋ የማድረግ ውጥን
- 49 የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የጅምላና ችርቻሮ ገበያ ላይ መሠማራት
- የኢትዮጵያን ከአግዋ መታገድ ተከትሎ 18 የውጭ ኩባንያዎች መልቀቅ
- በማይናማር የወንጀል ካምፖች ታግተው የነበሩ 138 ኢትዮጵያውያን መለቀቅ
- በኮሪደሩ ልማት አህያ ነዳህ የተባለ ግለሰብ ላይ የ5000 ብር መቀጮ መጣል