ቤተሰብዎን ወደ አውስትራሊያ ማስመጣት

Settlement Guide: Family-sponsored visas

Indian passport & VISA APPROVED. Source: Getty

የአውትስራሊያ ዜግነትና ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው ነዋሪዎች የቤተሰብ አባላቶቻቸውን ወደ አውስትራሊያ አስመጥተው አብረው መኖርን ይሻሉ። ይህን ለማድረግ ግና የቤተሰብ ቪዛ አሠራርን ማወቅ ግድ ይላል። በዚህ ዓመት ከተመደበው ከ100 ሺህ በላይ የፍልሰት ፕሮግራም ቪዛዎች ውስጥ ግማሽ ያህሉ ለቤተሰብ የተመደቡ ናቸው።



Share