የሠፈራ መምሪያ፤ አነስተኛ ንግድን አውስትራሊያ ውስጥ መጀመር

Settlement Guide

Man serving customer. Source: Getty

ራስን በራስ ለማስተዳደር አነስተኛ ንግድን መጀመር መንፈስን አነቃቂ ነው። ይሁንና በርካታ ተግዳሮቶችም አሉት። ሂደቱን ቀላልና ትርፋማ ለማድረግ እንደምን ይቻላል?



Share