በኮቪድ-19 ገደቦች ስር ጤናማ ሆኖ መቆየት

Healthy food. Source: Trang Doan Pexels
ሜልበልርንና ሲድኒ ላይ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በስፋት መዛመት የነዋሪዎች የሥራና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደቦች እንዲጣሉ ግድ ብሏል። ተፅዕኖዎቹም አካላዊ ብቻ ሳይሆኑ ከአዕምሮ ጤናዎ ጋር ተያያዥነት አላቸው። ተጠባቢዎች ለአካላዊና የአዕምሮ ጤና ስትራቴጂያዊ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ይለግሳሉ።
Share