Politics and POWs: Prof Beyene Petros

Source: Courtesy of PD
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ፤ ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ የኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነትና በኤርትራ የጦር ምርኮኛ ወንድማቸውን ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።
Share