Settlement Guide: How to see a doctor in Australia?

Doctor Source: AAP
አዘውትረን ሕመም ሲሰማን ቀድመን የምናመራው ወደ ቤተሰብ ሐኪም ዘንድ ነው። ሁሉም የአውስትራሊያ ዜጎች፣ ቋሚ ነዋሪዎች፣ የተወሰነ ቪዛ ባለቤቶች፤ ሕክምና በነጻ ወይም በድጎማ ከሐኪሞችና ስፔሽያሊስቶች እንዲያገኙ የሚያስችላቸውን ሜዲኬይር መጠቀም ይችላሉ። Feature by Amy Chien-Yu Wang
Share