“በእግዚአብሔር ስም - ለራሳችንም ለሌሎችም ጠንቅ እንዳንሆን እንጠንቀቅ” - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

Abune Petros COVID - 19

Abune Petros Source: SBS Amharic

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ - የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያን ሰሞኑን ስለወሰደችው የጥንቃቄ እርምጃዎች ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ምክሮችንም ይለግሳሉ።



Share