“ትልቁ ሕልማችን ‘ኮቪድ 19 - መረጃ ለትግበራ’ የሚለው ዕውን ሆኖ ማየት ነው” - ዶ/ር ኃይላይ አብርሃና አዜብ ገብረሥላሴ

Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN

Azeb Gebreselassie (T-L) and Dr Hailay Abrha (R) Source: Supplied

ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ ስለቆመው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ (Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN) ይናገራሉ።


አንኳሮች


  • በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ ጅማሮ
  • ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሔደው ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ፋይዳዎች
  • የበይነ መረቡ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫዎች

Share