የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓትና የጤና ባለሙያተኞችን ደኅንነት እንደምን ከፍ ማድረግ ይቻላል?

Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN

Dr Fisha Tesfay (T-L), Dr Gizachew Tessema (C) and Azeb Gebreselassie (L) Source: Supplied

ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕጻናት ጤና ተመራማሪና አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ጆርጅ ኢንስቲትዩት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን አስመልክተው በኢትዮጵያና አፍሪካ አገራት ላይ ስላካሄዱት ምርምሮችና ግኝቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች


  • የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ከደረሰ የጤና ሥርዓቱ የመሸከም አቅም   
  • የጤና ባለሙያዎች ለኮቪድ - 19 ተጋላጭነት  
  • ኮቪድ - 19ኝን ለመከላከል የአፍሪካ አገራት የጤና ሥርዓት ዝግጁነት

Share