“አነሳሳችን አገራችንን ከወረርሽኙ ለመከላከል በዕውቀታችን መደገፍ እንችላለን በሚል ነው” - ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉና አዜብ ገብረሥላሴ

ABREN

Azeb Gebreselassie (L) and Dr Yohannes Kinfu (R) Source: Supplied

ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ሃብት መምህርና ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ ለኮቪድ - 19 መከላከልና ቁጥጥር ለኢትዮጵያ እገዛ ለማድረግ እንደምን ተነሳስተው “Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN” እንዳቋቋሙ ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • ጁን 13 ጥናታዊ ጽሑፎች የሚቀርቡበት ሳይንሳዊ ፎረም መሰናዶ
  • ተጋባዥ እንግዶችና ተሳታፊዎች
  • በ ABREN እና የኢትዮጵያ ተቋማት ጋር ያሉ ትብብሮች

 


Share