የአውስትራሊያ ዜጎች ከዉሃን ወደ ክሪስማስ ደሴት ተዛወሩ

A Qantas Boeing-747 is repatriating Australian citizens from Wuhan Source: AAP
የኮሮና - ቫይረስ ዋነኛ መነሻ ከሆነችው ውሃን የተነሱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያን ምድር ረግጠዋል። ሁለት መቶ አርባ ሶስቱ መንገደኞች ለሁለት ሳምንታት የጤና ምርመራ በክሪስማስ ደሴት እንዲቆዩ ይደረጋል።
Share