“እባክዎን የእንፍሉዌንዛ ክትባትን ይከተቡ” - የጤና ባለሙያዎች

Australians urged to get flu vaccine amid coronavirus spread

A pharmacist reaches for medicine at a shop in Coburg, Melbourne Source: AAP

የጤና ባለሙያዎችና የአውስትራሊያ መንግሥት አውስትራሊያውያን የእንፍሉዌንዛ ክትባትን እንዲከተቡ እያበረታቱ ነው። የጤና ዲፓርትመንት ማንኛውም ዕድሜው ከስድስት ወራት በላይ የሆነ ሰው ሁሉ ሊከተብ እንደሚገባ አበክሮ ያሳስባል። በመላው አውስትራሊያ በሚገኙ ፋርማሲዎች ውስጥ የ2020 የእንፍሉዌንዛ ክትባቶች ዝግጁ ሆነው ይገኛሉ።



Share