ስር የሰደደ ሕመም ያለባቸው አውስትራሊያውያን መደበኛ የጤና ምርመራቸውን እንዳያቋርጡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

Australians with chronic illnesses urged to continue regular health check-ups

Deputy chief medical health officer Nick Coatsworth. Source: AAP

በኮሮናቫይረስ ፍርሃት አስባብ ወደ ሐኪሞቻቸው ዘንድ ከመሔድ እየተገቱ በተለይም ስር የሰደደ ሕመም ያለባቸው አውስትራሊያውያን መደበኛ ምርምራቸውን እያቋረጡ በመሆኑ፤ በጤና ባላሙያዎች በኩል የጤና ምርመራቸውን እንዳያስተጓጉሉ ምክረ ሃሳቦች እየተሰጡ ነው።



Share