አውስትራሊያ ውስጥ በኮረናቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር አምስት ደረሰ - ስግብግብ ሸመታ ተወገዘ

Empty rice and food aisles shelves at a supermarket in Brisbane Source: AAP
በኮረናቫይረስ ሳቢያ አውስትራሊያ ውስጥ ለሕልፈተ ሕይወት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር አምስት ደርሷል። የቫይረሱን መስፋፋት ተከትሎም በመንግሥት በኩል በጉዞና ግድ በማያሰኙ ሕዝባዊ መሰባሰቦች ላይ ዕገዳ ተጥሏል።
Share