የናይዶክ ሳምንት ክብረ በዓል በአገረ አውስትራሊያPlay06:05For Our Elders NAIDOC week graphic. Credit: NAIDOC CommitteeSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (3.83MB) በእንግሊዝኛ ምሕፃረ ቃል NAIDOC በመባል የሚጠራው የብሔራዊ አቦርጂናልና ደሴተኞች ቀን ክብረ በዓል ኮሚቴ ሳምንት፤ በ2023 ከእሑድ ጁላይ 2 ቀን እስከ ጁላይ 9 ቀን በመላው አውስትራሊያ ተከብሮ ይውላል። የዘንድሮው ግንዛቤ ማስጨበጫ ቃል "ለአረጋውያኖቻችን" የሚል ነው።አንኳሮችየናይዶክ ሳምንትየአውስትራሊያ ነባር ዜጎችአረጋውያንShareLatest podcast episodes"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ "ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ" የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳየአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ