"አድዋ የነፃነትና የክብር ቀን ነው"የኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት

Ethiopian community .jpg

The celebration of the 127th victory of Adwa, in Melbourne, Australia, on February 25, 2023. Credit: E.Gudisa

የሜልበርን ነዋሪ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል ቅዳሜ የካቲት 18 በክብር ዘክረው አክብረዋል።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል ተምሳሌነት
  • ነፃነትና ሉዓላዊነት
  • ብሔራዊ ማንነት
  • ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት

Share