
Mesret Asfaw (L-C), Bethlehem Gizaw (T-R), and Tirsit Tefera (R-B) with their families. Credit: Asfaw,Gizaw, and Tefera
Published
Updated
By Elias Gudissa
Source: SBS
Share this with family and friends
መሠረት አስፋው (ከሜልበርን)፣ ቤተልሔም ግዛው (ከፐርዝ) እና ትርሲት ተፈራ (ከብሪስበን) ስለ በዓለ መስቀል የአገረ አውስትራሊያ አከባበር ይናገራሉ። በአውስትራሊያ፣ በአገር ቤትና በመላው ዓለም በዓለ መስቀሉን ለሚያከብሩቱ ሁሉ መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፤ እንዲሁም በዓሉን ለማክበር የማይችሉትን በፀሎታቸው እንደሚያስቡና አገረ ኢትዮጵያ ላይም ሰላም እንዲሰፍን መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share