የቤት ውስጥ ጥቃት የእርዳታ ስልክ ጥሪዎች ፀጥ ማለት አሳስቧል

Community groups concerned as domestic violence calls drop off

Services say the lockdown measures are placing women at increased risk. Source: Press Association

የኮሮናቫይረስ እየተስፋፋ ባለበት ወቅት - በአንድ በኩል የተወሰኑ የሴቶች መጠለያ ሰጪዎች ከቤተሰብ አመፅ ሽሽት የመጠለያ ግልጋሎቶችን ጠያቂዎች ስልክ ድወላ መጨመሩን ሲገልጡ፤ በአንፃሩ በመድብለ-ባሕል ሴቶች በኩል የስልክ ጥሪዎች ፀጥ ማለት በጣሙን አሳሳቢ ሆኗል።



Share