የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለብ 10ኛ ዓመቱን በሜልበርን ከተማ አከበረ

Selam anniversary 2024.jpg

Credit: E.Gudisa

የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለብ 10ኛ የምሥረታ ዓመቱን ማክበርን አስመልክቶ፤ የክለቡ መሥራቾች፣ አመራር አባላትና ታዳሚዎች አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለን አመሠራረት
  • የማኅበራዊ ሕይወት ፋይዳ
  • የክለብ አደረጃጀትና ትልም ትግበራዎች

Share