"የእግር ጉዞ ለጤና - አብረን እንጓዝ" የዝግጅት አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች

Community sport leaders.jpg

Eyob Esubalew (L), Hailesemaet Merhatibebe (C), and Yonas Muluget (R). Credit: E.Esubalew, HS.Merhatibebe, and Y.Mulugeta

በሳምንቱ መጨረሻ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ 'የእግር ጉዞ ለጤና' ዝግጅት ይካሔዳል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች አቶ ዮናስ ሙሉጌታና አቶ ኢዮብ እሱባለው፣ ተጋባዥ ተናጋሪና ተሳታፊ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ የስፖርትታዊ እንቅስቃሴ የጤናና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ። ለማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ጉልብትናም ጥሪ ያቀርባሉ።



Share