ብዥታ - የኮሮናቫይረስ ምልክቶች ላይ

A doctor checking a patient's temperature Source: Getty Images
የዓለም ጤና ድርጅት የጣዕምና ሽታ ማጣትን በኮሮናቫይረስ ሕመም ምልክትነት ካካተተ ወራት በኋላ እንግሊዝ በኮሮናቫይረስ ሕመም ምልክትነትን ባሕር መዝገቧ ውስጥ አሥፍራለች። ይኼው የእንግሊዝ እርምጃ የአውስትራሊያ የጤና ባለ ሥልጣናትም የማጣጣምና የማሽተት ስሜቶች ማጣትን በይፋ በኮቪድ - 19 ሕመም ምልክትነት ሊያካትቱት ይገባ እንደሁና እንዳልሆነ ውይይቶችን ቀስቅሷል።
Share